1
የማቴዎስ ወንጌል 26:41
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ወደ ፈተና እንዳትገቡ ተግታችሁ ጸልዩ፤ መንፈስ በእርግጥ ዝግጁ ነው፤ ሥጋ ግን ደካማ ነው።”
Comparar
Explorar የማቴዎስ ወንጌል 26:41
2
የማቴዎስ ወንጌል 26:38
እንዲህም አላቸው፦ “ለመሞት እስክደርስ ድረስ አዝኛለሁ፤ እናንተ እዚህ ቈዩ፤ ከእኔም ጋር ንቁ።”
Explorar የማቴዎስ ወንጌል 26:38
3
የማቴዎስ ወንጌል 26:39
ከእነርሱ ጥቂት ራቅ ብሎ ሄደና፥ በመሬት ላይ በግንባሩ ተደፍቶ፥ እንዲህ ሲል ጸለየ፤ “አባት ሆይ! የሚቻል ከሆነ ይህ የመከራ ጽዋ ከእኔ ወዲያ ይለፍ! ነገር ግን የአንተ ፈቃድ ይሁን እንጂ የእኔ ፈቃድ አይሁን።”
Explorar የማቴዎስ ወንጌል 26:39
4
የማቴዎስ ወንጌል 26:28
ይህ ስለ ብዙዎች ለኃጢአት ይቅርታ የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ነው፤
Explorar የማቴዎስ ወንጌል 26:28
5
የማቴዎስ ወንጌል 26:26
ሲበሉም ኢየሱስ ኅብስት አንሥቶ ባረከ ቈርሶም ለደቀ መዛሙርቱ “እንካችሁ ብሉ ይህ ሥጋዬ ነው” ብሎ ሰጣቸው።
Explorar የማቴዎስ ወንጌል 26:26
6
የማቴዎስ ወንጌል 26:27
ጽዋውንም አንሥቶ የምስጋና ጸሎት ካደረገ በኋላ እንዲህ ሲል ሰጣቸው፤ “ሁላችሁም ከዚህ ጽዋ ጠጡ፤
Explorar የማቴዎስ ወንጌል 26:27
7
የማቴዎስ ወንጌል 26:40
ከዚህ በኋላ ወደ ሦስቱ ደቀ መዛሙርት ተመልሶ በመጣ ጊዜ ተኝተው አገኛቸው፤ ስለዚህ፥ ጴጥሮስን እንዲህ አለው፦ “ከእኔ ጋር ለአንዲት ሰዓት እንኳ መንቃት አልቻላችሁምን?
Explorar የማቴዎስ ወንጌል 26:40
8
የማቴዎስ ወንጌል 26:29
በአባቴ መንግሥት አዲሱን የወይን ፍሬ ጭማቂ ከእናንተ ጋር እስከምጠጣበት ቀን ድረስ ከእንግዲህ ወዲህ ከዚህ የወይን ፍሬ ጭማቂ ዳግመኛ አልጠጣም እላችኋለሁ፤”
Explorar የማቴዎስ ወንጌል 26:29
9
የማቴዎስ ወንጌል 26:75
ጴጥሮስም “ዶሮ ሳይጮህ ሦስት ጊዜ ትክደኛለህ” ብሎ ኢየሱስ የተናገረው ቃል ትዝ አለው። ወደ ውጭም ወጣና ምርር ብሎ አለቀሰ።
Explorar የማቴዎስ ወንጌል 26:75
10
የማቴዎስ ወንጌል 26:46
ተነሡ እንሂድ! እነሆ፥ አሳልፎ የሚሰጠኝ ቀርቦአል!”
Explorar የማቴዎስ ወንጌል 26:46
11
የማቴዎስ ወንጌል 26:52
ኢየሱስ ግን እንዲህ አለ፤ “ሰይፍን የሚያነሡ በሰይፍ ይጠፋሉና ሰይፍህን ወደ ሰገባው መልሰህ ክተተው።
Explorar የማቴዎስ ወንጌል 26:52
Inicio
Biblia
Planes
Vídeos