1
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:5
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ለጸሎት ለመትጋት ተስማምታችሁ ለተወሰነ ጊዜ ካልሆነ በቀር፥ እርስ በርሳችሁ አትከላከሉ፤ እንዲሁም ራሳችሁን ስለ አለመግዛት ሰይጣን እንዳይፈታተናችሁ አብራችሁ ሁኑ።
Vergleichen
Studiere 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:5
2
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:3-4
ባል ለሚስቱ የሚገባትን ያድርግላት፤ እንደዚሁም ደግሞ ሚስት ለባሏ። ሚስት በገዛ ሰውነቷ ላይ ሥልጣን የላትም፤ ሥልጣን ለባሏ ነው እንጂ፤ እንዲሁም ደግሞ ባል በገዛ ሰውነቱ ላይ ሥልጣን የለውም፤ ሥልጣን ለሚስቱ ነው እንጂ።
Studiere 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:3-4
3
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:23
በዋጋ ተገዝታችኋል፤ የሰው ባርያዎች አትሁኑ።
Studiere 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:23
Hauptbildschirm
Bibel
Lesepläne
Videos