1
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:9
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ምክንያቱም ኢየሱስ ጌታ እንደሆነ በአፍህ ብትመሰክር፥ እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህ፤
Cymharu
Archwiliwch ወደ ሮሜ ሰዎች 10:9
2
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:10
ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃል፥ በአፉም መስክሮ ይድናልና።
Archwiliwch ወደ ሮሜ ሰዎች 10:10
3
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:17
ስለዚህ እምነት የሚመጣው ከመስማት ነው፤ መስማትም በክርስቶስ ቃል በኩል ነው።
Archwiliwch ወደ ሮሜ ሰዎች 10:17
4
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:11-13
መጽሐፍ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም” ይላልና። በአይሁዳዊና በግሪካዊ መካከል ልዩነት የለምና፤ ያው ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና ለሚጠሩትም ሁሉ ባለ ጠጋ ነው፤ “የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።”
Archwiliwch ወደ ሮሜ ሰዎች 10:11-13
5
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:15
ካልተላኩስ እንዴት ይሰብካሉ? “መልካሙን ዜና የሚያበሥሩ እግሮቻቸው እንዴት ውብ ናቸው!” ተብሎ እንደተጻፈው ነው።
Archwiliwch ወደ ሮሜ ሰዎች 10:15
6
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:14
ታዲያ ያላመኑበትን እንዴት ይጠሩታል? ያልሰሙትንስ እንዴት ያምኑታል? ያለ ሰባኪስ እንዴት ሊሰሙ ይችላሉ?
Archwiliwch ወደ ሮሜ ሰዎች 10:14
7
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:4
የሚያምን ሁሉ እንዲጸድቅ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና።
Archwiliwch ወደ ሮሜ ሰዎች 10:4
Gartref
Beibl
Cynlluniau
Fideos