YouVersion Logo
Search Icon

ትንቢተ ኤርምያስ 37:17

ትንቢተ ኤርምያስ 37:17 አማ54

ንጉሡ ሴዴቅያስ ልኮ አስመጣው፥ ንጉሡም በቤቱ፦ በውኑ ከእግዚአብሔር ዘንድ የሆነ ቃል አለን? ብሎ በቈይታ ጠየቀው። ኤርምያስም፦ አዎን አለ። ደግሞም፦ በባቢሎን ንጉሥ እጅ አልፈህ ትሰጣለህ አለ።

Video for ትንቢተ ኤርምያስ 37:17