ትንቢተ ኢሳይያስ 66:22
ትንቢተ ኢሳይያስ 66:22 አማ2000
“እኔ የምሠራቸው አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር በፊቴ ጸንተው እንደሚኖሩ፥ እንዲሁ ዘራችሁና ስማችሁ ጸንተው ይኖራሉ፥ ይላል እግዚአብሔር።