YouVersion Logo
Search Icon

መጽሐፈ ምሳሌ 3:11-12

መጽሐፈ ምሳሌ 3:11-12 መቅካእኤ

ልጄ ሆይ፥ የጌታን ተግሣጽ አትናቅ፥ በገሠጸህም ጊዜ አትመረር። ጌታ የወደደውን ይገሥጻልና፥ አባት የሚወድደውን ልጁን እንደሚገሥጽ።