YouVersion Logo
Search Icon

መጽሐፈ መዝሙር 121:1-2

መጽሐፈ መዝሙር 121:1-2 አማ05

እኔ ወደ ተራራዎች እመለከታለሁ፤ ታዲያ፥ ርዳታ የማገኘው ከወዴት ነው? ርዳታዬ የሚመጣው ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ ከእግዚአብሔር ነው።

Free Reading Plans and Devotionals related to መጽሐፈ መዝሙር 121:1-2