1
ትንቢተ ኤርምያስ 8:22
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
በገለዓድ መድኀኒት የለምን? ወይስ በዚያ ሐኪም የለምን? የወገኔ ሴት ልጅ ፈውስ ስለ ምን አልሆነም?
Compare
Explore ትንቢተ ኤርምያስ 8:22
2
ትንቢተ ኤርምያስ 8:4
እንዲህም ትላቸዋለህ፥ “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ የወደቀ አይነሣምን? የሳተስ አይመለስምን?
Explore ትንቢተ ኤርምያስ 8:4
3
ትንቢተ ኤርምያስ 8:7
ሽመላ በሰማይ ጊዜዋን አውቃለች፤ ዋኖስና ጨረባ፥ ዋሊያም የመምጣታቸውን ጊዜ ይጠብቃሉ፤ ሕዝቤ ግን የእግዚአብሔርን ፍርድ አላወቁም።
Explore ትንቢተ ኤርምያስ 8:7
4
ትንቢተ ኤርምያስ 8:6
አደመጥሁ፤ ሰማሁም፤ ቅንን ነገር አልተናገሩም፤ ማናቸውም፦ ምን አድርጌአለሁ? ብሎ ከክፋቱ ንስሓ የገባ የለም፤ የሚሮጠውም ወደ ሰልፍ እንደሚሮጥ ፈረስ ሲሮጥ ደከመ።
Explore ትንቢተ ኤርምያስ 8:6
5
ትንቢተ ኤርምያስ 8:9
ጥበበኞች አፍረዋል፤ ደንግጠውማል፤ ተማርከውማል፤ እነሆ የእግዚአብሔርን ቃል ጥለዋል፤ ምን ዓይነት ጥበብ አላቸው?
Explore ትንቢተ ኤርምያስ 8:9
Home
Bible
Plans
Videos