1
ትንቢተ ዕንባቆም 2:2-3
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
እግዚአብሔርም መለሰልኝ እንዲህም አለ፦ አንባቢው ይፈጥን ዘንድ ራእዩን ጻፍ፥ በጽላትም ላይ ግለጠው። ራእዩ ገና እስከ ተወሰነው ጊዜ ነው፥ ወደ ፍጻሜውም ይቸኵላል፥ እርሱም አይዋሽም፥ ቢዘገይም በእርግጥ ይመጣልና ታገሠው፥ እርሱ አይዘገይም።
Параўнаць
Даследуйце ትንቢተ ዕንባቆም 2:2-3
2
ትንቢተ ዕንባቆም 2:14
ውኃ ባሕርን እንደሚከድን ምድር የእግዚአብሔርን ክብር በማወቅ ትሞላለችና።
Даследуйце ትንቢተ ዕንባቆም 2:14
3
ትንቢተ ዕንባቆም 2:20
እግዚአብሔር ግን በተቀደሰ መቅደሱ አለ፥ ምድርም ሁሉ በፊቱ ዝም ትበል።
Даследуйце ትንቢተ ዕንባቆም 2:20
Стужка
Біблія
Планы чытання
Відэа