Skip to content
የBible App ዓርማ

መዝሙር 51:10 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

መዝሙር 51:10 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

አምላኬ ሆይ፤ ንጹሕ ልብ ፍጠርልኝ፤ ቀና የሆነውንም መንፈስ በውስጤ አድስ።

መዝሙር 51:10 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

አምላክ ሆይ! ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ፤ አዲስና የጸና መንፈስን ስጠኝ።

መዝሙር 51:10 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

ሐሤትንና ደስታን አሰማኝ፥ የሰበርሃቸውም አጥንቶቼ ደስ ይላቸዋል።