መዝሙር 28:7
መዝሙር 28:7 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
የእግዚአብሔር ቃል የእሳቱን ነበልባል ይቈርጣል።
ያጋሩ
መዝሙር 28 ያንብቡመዝሙር 28:7 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እግዚአብሔር ብርታቴና ጋሻዬ ነው፤ ልቤ በርሱ ይታመናል፤ እርሱም ዐግዞኛል፤ ልቤ ሐሤት አደረገ፤ በዝማሬም አመሰግነዋለሁ።
ያጋሩ
መዝሙር 28 ያንብቡመዝሙር 28:7 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
እግዚአብሔር ኀይሌና ጋሻዬ ነው፤ ስለሚረዳኝና ደስ ስለሚያሰኘኝም በእርሱ እተማመናለሁ፤ በመዝሙሮቼም አመሰግነዋለሁ።
ያጋሩ
መዝሙር 28 ያንብቡ