ነህምያ 3:32
ነህምያ 3:32 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ከማዕዘኑም መውጫ ጀምረው እስከ በጎች በር ድረስ ወርቅ አንጥረኞችና ነጋዴዎች ሠሩ።
ያጋሩ
ነህምያ 3 ያንብቡነህምያ 3:32 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ከማእዘኑ በላይ ከሚገኘው ክፍል ጀምሮ እስከ በጎች በር ያለውን ደግሞ ወርቅ አንጥረኞቹና ነጋዴዎቹ መልሰው ሠሩ።
ያጋሩ
ነህምያ 3 ያንብቡነህምያ 3:32 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ከማዕዘኑም መውጫ ጀምረው እስከ በጉ በር ድረስ ወርቅ አንጥረኞችና ነጋዴዎች አደሱ።
ያጋሩ
ነህምያ 3 ያንብቡ