ዮሐንስ 1:40-41
ዮሐንስ 1:40-41 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እርሱም “መጥታችሁ እዩ” አላቸው፤ ሄደውም የሚኖርበትን አዩ፤ ያን ዕለትም እስከ ዐሥር ሰዓት ድረስ በእርሱ ዘንድ ዋሉ። ከዮሐንስ ዘንድ ሰምተው ጌታችን ኢየሱስን ከተከተሉት ከሁለቱም አንዱ የስምዖን ጴጥሮስ ወንድም እንድርያስ ነበር።
ያጋሩ
ዮሐንስ 1 ያንብቡዮሐንስ 1:40-41 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ዮሐንስ የተናገረውን ሰምተው፣ ኢየሱስን ከተከተሉት ከሁለቱ አንዱ የስምዖን ጴጥሮስ ወንድም እንድርያስ ነበር። እንድርያስ በመጀመሪያ ያደረገው ወንድሙን ስምዖንን ፈልጎ፣ “መሲሑን አገኘነው” ብሎ መንገር ነው፤ “መሲሕ” ማለት ክርስቶስ ማለት ነው።
ያጋሩ
ዮሐንስ 1 ያንብቡዮሐንስ 1:40-41 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
መጥታችሁ እዩ አላቸው። መጥተው የሚኖርበትን አዩ፥ በዚያም ቀን በእርሱ ዘንድ ዋሉ፤ አሥር ሰዓት ያህል ነበረ። ከዮሐንስ ዘንድ ሰምተው ከተከተሉት ከሁለቱ አንዱ የስምዖን ጴጥሮስ ወንድም እንድርያስ ነበረ።
ያጋሩ
ዮሐንስ 1 ያንብቡ