ያዕቆብ 5:10
ያዕቆብ 5:10 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ወንድሞች ሆይ! የመከራና የትዕግሥት ምሳሌ የሆኑትን በጌታ ስም የተናገሩትን ነቢያትን ተመልከቱ።
ያጋሩ
ያዕቆብ 5 ያንብቡያዕቆብ 5:10 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ወንድሞች ሆይ፤ በጌታ ስም የተናገሩትን ነቢያት የመከራና የትዕግሥት ምሳሌ አድርጋችሁ ተመልከቱ።
ያጋሩ
ያዕቆብ 5 ያንብቡያዕቆብ 5:10 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ወንድሞች ሆይ፥ የመከራና የትዕግሥት ምሳሌ የሆኑትን በጌታ ስም የተናገሩትን ነቢያትን ተመልከቱ።
ያጋሩ
ያዕቆብ 5 ያንብቡ