ዘዳግም 20:4
ዘዳግም 20:4 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ከእናንተ ጋር የሚሄድ፥ ያድናችሁም ዘንድ ጠላቶቻችሁን ስለ እናንተ የሚወጋ አምላካችሁ እግዚአብሔር ነውና።
ያጋሩ
ዘዳግም 20 ያንብቡዘዳግም 20:4 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ድልን ያቀዳጃችሁ ዘንድ ስለ እናንተ ጠላቶቻችሁን ሊወጋ ዐብሯችሁ የሚወጣው አምላካችሁ እግዚአብሔር ነውና።”
ያጋሩ
ዘዳግም 20 ያንብቡ