የያዕቆብ መልእክት 5:10

የያዕቆብ መልእክት 5:10 አማ54

ወንድሞች ሆይ፥ የመከራና የትዕግሥት ምሳሌ የሆኑትን በጌታ ስም የተናገሩትን ነቢያትን ተመልከቱ።