ትንቢተ ሆሴዕ 2:18

ትንቢተ ሆሴዕ 2:18 አማ54

በዚያ ቀን ባሌ ብለሽ ትጠሪኛለሽ እንጂ ዳግመኛ በኣሌ ብለሽ አትጠሪኝም፥ ይላል እግዚአብሔር፥