አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 16:14

አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 16:14 አማ54

የእግዚአብሔርም መንፈስ ከሳኦል ራቀ፥ ክፉም መንፈስ ከእግዚአብሔር ዘንድ አሠቃየው።