መዝ​ሙረ ዳዊት 9:1-10

መዝ​ሙረ ዳዊት 9:1-10 አማ2000

አቤቱ፥ በፍ​ጹም ልቤ አመ​ሰ​ግ​ን​ሃ​ለሁ፥ ታም​ራ​ት​ህ​ንም ሁሉ እና​ገ​ራ​ለሁ። በአ​ንተ ደስ ይለ​ኛል፥ ሐሤ​ት​ንም አደ​ር​ጋ​ለሁ፤ ልዑል ሆይ፥ ለስ​ምህ እዘ​ም​ራ​ለሁ። ጠላ​ቶቼ ወደ ኋላ​ቸው በተ​መ​ለሱ ጊዜ፥ ይታ​መሙ፥ ከፊ​ት​ህም ይጥፉ። ፍር​ዴ​ንና በቀ​ሌን አድ​ር​ገ​ህ​ል​ኛ​ልና፤ የጽ​ድቅ ፈራጅ ሆይ፥ በዙ​ፋ​ንህ ላይ ተቀ​መ​ጥህ። አሕ​ዛ​ብን ገሠ​ጽህ፥ ዝን​ጉ​ዎ​ችም ጠፉ፥ ስማ​ቸ​ው​ንም ለዘ​ለ​ዓ​ለም ደመ​ሰ​ስህ። ጠላ​ቶች በጦር ለዘ​ለ​ዓ​ለም ጠፉ፥ ከተ​ሞ​ቻ​ቸ​ው​ንም አፈ​ረ​ስህ፥ ዝክ​ራ​ቸ​ው​ንም በአ​ን​ድ​ነት ታጠ​ፋ​ለህ። እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ግን ለዘ​ለ​ዓ​ለም ይኖ​ራል፥ ዙፋ​ኑ​ንም ለመ​ፍ​ረድ አዘ​ጋጀ፤ እር​ሱም ዓለ​ምን በጽ​ድቅ ይዳ​ኛ​ታል። አሕ​ዛ​ብ​ንም በቅ​ን​ነት ይዳ​ኛ​ቸ​ዋል። እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ለድ​ሆች መጠ​ጊያ ሆና​ቸው፥ እር​ሱም በመ​ከ​ራ​ቸው ጊዜ ረዳ​ታ​ቸው ነው። ስም​ህን የሚ​ወዱ ሁሉ በአ​ንተ ይታ​መ​ናሉ፥ አቤቱ፥ የሚ​ሹ​ህን አት​ተ​ዋ​ቸ​ው​ምና።

ለ{{ ማጣቀሻ }} የጥቅስ ምስሎች

መዝ​ሙረ ዳዊት 9:1-10 - አቤቱ፥ በፍ​ጹም ልቤ አመ​ሰ​ግ​ን​ሃ​ለሁ፥
ታም​ራ​ት​ህ​ንም ሁሉ እና​ገ​ራ​ለሁ።
በአ​ንተ ደስ ይለ​ኛል፥ ሐሤ​ት​ንም አደ​ር​ጋ​ለሁ፤
ልዑል ሆይ፥ ለስ​ምህ እዘ​ም​ራ​ለሁ።
ጠላ​ቶቼ ወደ ኋላ​ቸው በተ​መ​ለሱ ጊዜ፥
ይታ​መሙ፥ ከፊ​ት​ህም ይጥፉ።
ፍር​ዴ​ንና በቀ​ሌን አድ​ር​ገ​ህ​ል​ኛ​ልና፤
የጽ​ድቅ ፈራጅ ሆይ፥ በዙ​ፋ​ንህ ላይ ተቀ​መ​ጥህ።
አሕ​ዛ​ብን ገሠ​ጽህ፥ ዝን​ጉ​ዎ​ችም ጠፉ፥
ስማ​ቸ​ው​ንም ለዘ​ለ​ዓ​ለም ደመ​ሰ​ስህ።
ጠላ​ቶች በጦር ለዘ​ለ​ዓ​ለም ጠፉ፥
ከተ​ሞ​ቻ​ቸ​ው​ንም አፈ​ረ​ስህ፥
ዝክ​ራ​ቸ​ው​ንም በአ​ን​ድ​ነት ታጠ​ፋ​ለህ።
እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ግን ለዘ​ለ​ዓ​ለም ይኖ​ራል፥
ዙፋ​ኑ​ንም ለመ​ፍ​ረድ አዘ​ጋጀ፤
እር​ሱም ዓለ​ምን በጽ​ድቅ ይዳ​ኛ​ታል።
አሕ​ዛ​ብ​ንም በቅ​ን​ነት ይዳ​ኛ​ቸ​ዋል።
እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ለድ​ሆች መጠ​ጊያ ሆና​ቸው፥
እር​ሱም በመ​ከ​ራ​ቸው ጊዜ ረዳ​ታ​ቸው ነው።
ስም​ህን የሚ​ወዱ ሁሉ በአ​ንተ ይታ​መ​ናሉ፥
አቤቱ፥ የሚ​ሹ​ህን አት​ተ​ዋ​ቸ​ው​ምና።መዝ​ሙረ ዳዊት 9:1-10 - አቤቱ፥ በፍ​ጹም ልቤ አመ​ሰ​ግ​ን​ሃ​ለሁ፥
ታም​ራ​ት​ህ​ንም ሁሉ እና​ገ​ራ​ለሁ።
በአ​ንተ ደስ ይለ​ኛል፥ ሐሤ​ት​ንም አደ​ር​ጋ​ለሁ፤
ልዑል ሆይ፥ ለስ​ምህ እዘ​ም​ራ​ለሁ።
ጠላ​ቶቼ ወደ ኋላ​ቸው በተ​መ​ለሱ ጊዜ፥
ይታ​መሙ፥ ከፊ​ት​ህም ይጥፉ።
ፍር​ዴ​ንና በቀ​ሌን አድ​ር​ገ​ህ​ል​ኛ​ልና፤
የጽ​ድቅ ፈራጅ ሆይ፥ በዙ​ፋ​ንህ ላይ ተቀ​መ​ጥህ።
አሕ​ዛ​ብን ገሠ​ጽህ፥ ዝን​ጉ​ዎ​ችም ጠፉ፥
ስማ​ቸ​ው​ንም ለዘ​ለ​ዓ​ለም ደመ​ሰ​ስህ።
ጠላ​ቶች በጦር ለዘ​ለ​ዓ​ለም ጠፉ፥
ከተ​ሞ​ቻ​ቸ​ው​ንም አፈ​ረ​ስህ፥
ዝክ​ራ​ቸ​ው​ንም በአ​ን​ድ​ነት ታጠ​ፋ​ለህ።
እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ግን ለዘ​ለ​ዓ​ለም ይኖ​ራል፥
ዙፋ​ኑ​ንም ለመ​ፍ​ረድ አዘ​ጋጀ፤
እር​ሱም ዓለ​ምን በጽ​ድቅ ይዳ​ኛ​ታል።
አሕ​ዛ​ብ​ንም በቅ​ን​ነት ይዳ​ኛ​ቸ​ዋል።
እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ለድ​ሆች መጠ​ጊያ ሆና​ቸው፥
እር​ሱም በመ​ከ​ራ​ቸው ጊዜ ረዳ​ታ​ቸው ነው።
ስም​ህን የሚ​ወዱ ሁሉ በአ​ንተ ይታ​መ​ናሉ፥
አቤቱ፥ የሚ​ሹ​ህን አት​ተ​ዋ​ቸ​ው​ምና።መዝ​ሙረ ዳዊት 9:1-10 - አቤቱ፥ በፍ​ጹም ልቤ አመ​ሰ​ግ​ን​ሃ​ለሁ፥
ታም​ራ​ት​ህ​ንም ሁሉ እና​ገ​ራ​ለሁ።
በአ​ንተ ደስ ይለ​ኛል፥ ሐሤ​ት​ንም አደ​ር​ጋ​ለሁ፤
ልዑል ሆይ፥ ለስ​ምህ እዘ​ም​ራ​ለሁ።
ጠላ​ቶቼ ወደ ኋላ​ቸው በተ​መ​ለሱ ጊዜ፥
ይታ​መሙ፥ ከፊ​ት​ህም ይጥፉ።
ፍር​ዴ​ንና በቀ​ሌን አድ​ር​ገ​ህ​ል​ኛ​ልና፤
የጽ​ድቅ ፈራጅ ሆይ፥ በዙ​ፋ​ንህ ላይ ተቀ​መ​ጥህ።
አሕ​ዛ​ብን ገሠ​ጽህ፥ ዝን​ጉ​ዎ​ችም ጠፉ፥
ስማ​ቸ​ው​ንም ለዘ​ለ​ዓ​ለም ደመ​ሰ​ስህ።
ጠላ​ቶች በጦር ለዘ​ለ​ዓ​ለም ጠፉ፥
ከተ​ሞ​ቻ​ቸ​ው​ንም አፈ​ረ​ስህ፥
ዝክ​ራ​ቸ​ው​ንም በአ​ን​ድ​ነት ታጠ​ፋ​ለህ።
እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ግን ለዘ​ለ​ዓ​ለም ይኖ​ራል፥
ዙፋ​ኑ​ንም ለመ​ፍ​ረድ አዘ​ጋጀ፤
እር​ሱም ዓለ​ምን በጽ​ድቅ ይዳ​ኛ​ታል።
አሕ​ዛ​ብ​ንም በቅ​ን​ነት ይዳ​ኛ​ቸ​ዋል።
እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ለድ​ሆች መጠ​ጊያ ሆና​ቸው፥
እር​ሱም በመ​ከ​ራ​ቸው ጊዜ ረዳ​ታ​ቸው ነው።
ስም​ህን የሚ​ወዱ ሁሉ በአ​ንተ ይታ​መ​ናሉ፥
አቤቱ፥ የሚ​ሹ​ህን አት​ተ​ዋ​ቸ​ው​ምና።