የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 8:45-47

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 8:45-47 አማ2000

እኔ ግን እው​ነ​ትን እና​ገ​ራ​ለ​ሁና አታ​ም​ኑ​ኝም። ስለ ኀጢ​ኣት ከእ​ና​ንተ የሚ​ወ​ቅ​ሰኝ ማን ነው? እኔ እው​ነት የም​ና​ገር ከሆ​ንሁ ለምን አታ​ም​ኑ​ኝም? ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የሆነ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ቃል ይሰ​ማል፤ ስለ​ዚህ እና​ንተ አት​ሰ​ሙ​ኝም፤ ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር አይ​ደ​ላ​ች​ሁ​ምና።”