ወደ ኤፌ​ሶን ሰዎች 6:5-7

ወደ ኤፌ​ሶን ሰዎች 6:5-7 አማ2000

አገ​ል​ጋ​ዮ​ችም በሥ​ጋ​ችሁ ለሚ​ገ​ዙ​አ​ችሁ ጌቶ​ቻ​ችሁ በፍ​ር​ሀ​ትና በመ​ደ​ን​ገጥ፥ በሰፊ ልብም ለክ​ር​ስ​ቶስ እን​ደ​ም​ት​ገዙ ታዘዙ። የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ፈቃድ እን​ደ​ሚ​ያ​ደ​ርጉ እንደ ክር​ስ​ቶስ ባሮች እንጂ ለሰው ደስ እን​ደ​ሚ​ያ​ሰኝ ለታ​ይታ አይ​ደ​ለም። ለሰው ሳይ​ሆን ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ደ​ም​ት​ገዙ በፍ​ጹም ሰው​ነ​ታ​ችሁ በፍ​ቅ​ርና በበጎ ፈቃድ ተገ​ዙ​ላ​ቸው።