መጽሐፈ ምሳሌ 3:5-6

መጽሐፈ ምሳሌ 3:5-6 መቅካእኤ

በፍጹም ልብህ በጌታ ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፥ በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥ እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል።