ትንቢተ ኢሳይያስ 43:12

ትንቢተ ኢሳይያስ 43:12 መቅካእኤ

ተናግሬአለሁ፥ አድኛለሁ፥ አሳይቻለሁ፥ በእናንተም ዘንድ ባዕድ አምላክ አልነበረም፤ ስለዚህ እናንተ ምስክሮቼ ናችሁ፥ ይላል ጌታ።