ኦሪት ዘፀአት 32:1

ኦሪት ዘፀአት 32:1 መቅካእኤ

ሕዝቡ ሙሴ ከተራራው ሳይወርድ እንደ ዘገየ ባዩ ጊዜ፥ ወደ አሮን ተሰብስበው፦ “ይህ ከግብጽ ምድር ያወጣን ሰው ሙሴ ምን እንደ ደረሰበት አናውቅም፤ ስለዚህ ተነሥና በፊታችን የሚሄዱ አማልክት ሥራልን” አሉት።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}