መጽሐፈ ነህምያ 3:32

መጽሐፈ ነህምያ 3:32 አማ05

ወርቅ አንጥረኞችና ነጋዴዎችም ከቅጽሩ ማእዘን ጀምሮ እስከ በጎች ቅጽር በር ያለውን የመጨረሻውን ክፍል ሠሩ።