የያዕቆብ መልእክት 5:10

የያዕቆብ መልእክት 5:10 አማ05

ወንድሞች ሆይ፥ በጌታ ስም የተናገሩት ነቢያት መከራን በትዕግሥት በመቀበል ምሳሌ መሆናቸውን ዕወቁ።