ኦሪት ዘፍጥረት 17:10-11

ኦሪት ዘፍጥረት 17:10-11 አማ05

አንተና ከአንተ በኋላ የሚመጣው ዘርህ የምትጠብቁት ቃል ኪዳን ይህ ነው፤ በመካከላችሁ ያሉት ወንዶች ሁሉ መገረዝ አለባቸው፤ ሸለፈታችሁን ትገረዛላችሁ፤ ይህም በእኔና በእናንተ መካከል ላለው ቃል ኪዳን ምልክት ይሆናል፤

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}