ሉቃስ 12:8-9

ሉቃስ 12:8-9 NASV

“እላችኋለሁ፤ በሰው ፊት ለሚመሰክርልኝ ሁሉ፣ የሰው ልጅ ደግሞ በእግዚአብሔር መላእክት ፊት ይመሰክርለታል። በሰው ፊት የሚክደኝም በእግዚአብሔር መላእክት ፊት ይካዳል።