1 ተሰሎንቄ 2:19-20

1 ተሰሎንቄ 2:19-20 NASV

ጌታችን ኢየሱስ ሲመጣ በርሱ ፊት ተስፋችን ወይም ደስታችን ወይም አክሊላችን ማን ነው? እናንተ አይደላችሁምን? በርግጥ እናንተ ክብራችንም ደስታችንም ናችሁ።