1 ቆሮንቶስ 15:28

1 ቆሮንቶስ 15:28 NASV

ሁሉ ከተገዛለት በኋላ እግዚአብሔር ሁሉ በሁሉ እንዲሆን ወልድ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ለርሱ ይገዛል።